113.The Dawn

  1. በል «በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ፡፡
  2. «ከፈጠረው ፍጡር ሁሉ ክፋት፡፡
  3. «ከሌሊትም ክፋት ባጨለመ ጊዜ፤
  4. «በተቋጠሩ (ክሮች) ላይ ተፊዎች ከኾኑት (ደጋሚ) ሴቶችም ክፋት፡፡
  5. «ከምቀኛም ክፋት በተመቀኘ ጊዜ፤ (እጠበቃለሁ በል)፡፡»