108.Abundance

  1. እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡
  2. ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም፡፡
  3. ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው፡፡