106.Quraysh

  1. ቁረይሽን ለማላመድ (ባለዝሆኖቹን አጠፋ)፡፡
  2. የብርድና የበጋን ወራት ጉዞ ሊያላምዳቸው ይህንን ሠራ፡፡
  3. ስለዚህ የዚህን ቤት (የከዕባን) ጌታ ይግገዙ፡፡
  4. ያንን ከረኃብ ያበላቸውን ከፍርሃትም ያረካቸውን (ጌታ ያምልኩ)፡፡