103.The Declining Day, Epoch

  1. በጊዜያቱ እምላለሁ፡፡
  2. ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡
  3. እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡